avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
01.05.2026 13:53
ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይ ዴይ) በመላው ኢትዮጵያ እየተከበረ መሆኑ ተነገረ።

በአሉ "የሠራተኛ መብት መከበር፤ ለኢንዱስትሪ ሰላምና ለምርታማነት መሠረት ነው” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ መሆኑ ተገልጿል።

ዕለቱ በአዲስ አበባ "ምቹ የሥራ ሁኔታ ለዘላቂ ልማት" በሚል ርዕስ የሚካሄደውን የፓናል ውይይት ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ተብሏል።

#EBSTVSPORT
#_7696_WN
@ebstvnews
www.ebstv.tv
557

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram