አሁይ ላይ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ መጻዒ ዕድል ለሀብታም ሀገሮች እና ለተወሰኑ ባለሀብቶች የሚተው ጉዳይ አይደለም።
ታዳጊ ሀገራት ጭምር የቴክኖሎጂ ዘርፍን ከመቀየር ባለፈ በአህጉሪቱ የሚታዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎችን ለመፍታት እንደ ዋነኛ መሣሪያ ሆኖ እየተገለገሉበት ይገኛሉ።
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍንም በከፍተኛ ፍጥነት እየለወጠው ይገኛል፡፡ እኛም ዘርፉ በቴክኖሎጂ የአገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ እና ተወዳዳሪነትን በመጨመር ረገድ እንዲሁም አጠቃላይ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ያለው ሚና ምን ይመስላል የሚለውንና ሌሎች ተያያዥ ሀሳቦችን በተመለከተ ከዘርፉ ከባለሙያዎች ጋር ቆየታ አድርገናል።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/BvlGGOCgS4k
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram