የቴክሃፍ አልሙኒየም ፋብሪካ የተቀናጀ የአስተዳደር ስርዓት (IMS) ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ማግኘቱን አስታውቋል።
ቴክሃፍ አልሙኒየም የተፈጥሮ ብክለትን የሚያስከትሉ አሰራሮችን በመከላከል፣ የአካባቢ ጥበቃን ከምርት ሂደቱ ጋር በማቀናጀት በመስራት ይገኛል። በዚህም ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃዎች (ISO) ማሟላቱ ለኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ትልቅ እመርታ መሆኑ ተነግሯል።
አቢሲኒያ ባንክ የ"እችላለሁ" 5ኛ ዙር ዘመቻ የ2025 BYD Seagull ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና የሎተሪ ዕድለኛዋን ለመለየት የዕጣ ማውጣት ሥነ -ስርዓት አከናውኗል።
ባንኩ አለማቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) "እችላለሁ" በሚል መሪ ቃል ለ5ኛ ጊዜ ከመጋቢት 8 እስከ ሚያዚያ 24 የቆየ ልዩ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን የሚያጎለብት መርሐ ግብር ሲያካሂድ ቆይቷል።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/yOFUd48Y3BM
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram