avatar
EBSTV NEWS
@ebstvnews
30.04.2026 22:27
የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፍ መድረክ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (EMS) የ2025 የጥራት ምዘና ተሸላሚ መሆኑን ይነግረናል።
የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፉ የፖስታ ህብረት (UPU) የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (EMS) የ2025 የጥራት ምዘና ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃን በመያዝ ቀዳሚነቱን ሲያረጋግጥ፣ ከመላው ዓለም ደግሞ 6ኛ ደረጃን በመያዝ ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል።

ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ አጫጭር የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/zf_w-sLuqJE
YouTube
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ዓለምአቀፍ ሽልማት /Ethio Business
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1 Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.
628

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

EBSTV NEWS

5.5K
Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram