avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
07.04.2026 14:52
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********

የትንሳኤ 3ኛ ዙር የፌስቡክ https://www.facebook*.com/combanketh የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰዓት ይካሄዳል። ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!

የውድድሩ መመሪያዎች፡

• መልስ የሚሰጠው ጥያቄ በተጠየቀበት ገፅ የውስጥ መስመር (Inbox) ነው፤
• ለእያንዳንዱ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የ10 ሺ ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀድመው ለሚመልሱ አስር ተሳታፊዎች የሚካፈል ይሆናል፤
• አንድ ተሳታፊ (የረመዷን ወርን ጥያቄና መልስ ውድድርን ጨምሮ) ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ስለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አውርደው በራስዎ በመመዝገብ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ።
**********
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia
23
👍 7
🔥 4
13 6 9K
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ

Обсуждение 13

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram