avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
04.04.2026 12:48
በዓልዎን በድምቀት እንዲያከብሩ
ስጦታና ጉርሻ ይዘንልዎት መጥተናል!
********

ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay ፣ #WegenSend ፣ #botim እና #LakiRemit የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ

�� በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ጉርሻ
�� ከ50 ዶላር በላይ ሲላክልዎ በየቀኑ የ10,000 ብር ሽልማት
�� ከ500 ዶላር በላይ ሲላክልዎ ደግሞ በየሳምንቱ 50,000 ብር ሽልማት በዕጣ ያገኛሉ!

የሽልማት ዕድሉ ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 24፣ 2018 ዓ.ም ብቻ ይቆያል!

ከወዲሁ መልካም የትንሣኤ በዓል እንመኝልዎታለን!
*********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #easter
14
👍 3
👏 2
1 3 21.5K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram