10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 166.1109 ብር)
****
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay ፣ #WegenSend ፣ #botim እና #LakiRemit የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ166.1109 ብር ይመነዘራል!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
Обсуждение 2
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram