avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
31.03.2026 20:58
ዋልታ እና ምሰሶ አለኝታ ለሀገር
በላቡ ለሚያድረው ታታሪው አርሶ አደር/አርብቶ አደር
ሥራውን ማስፋፊያ አቅርበናል ብድር!
********

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርሶ አደሩን እና አርብቶ አደሩን ሥራ በማስፋት ህይወቱን ለማሻሻል የሚያስችል ልዩ የግብርና ብድር በመስጠት ላይ ይገኛል።

በግል ወይም በጋራ በመሆን፡

• ለሰብል ምርት፣
• ለእንስሳት እርባታ፣
• ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣
• ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣
• ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ፣ እንዲሁም
• ለእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ብድር ማግኘት ይቻላል!

በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ስለአገልግሎቱ የበለጠ ይረዱ!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #agriloan #ethiopia #agriculture #loan
27
👍 4
3 4 14.5K

Обсуждение 3

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram