avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
30.03.2026 14:14
ለቤትዎ
ግማሹ ከኛ ግማሹ ከርስዎ!
*********

ቤት ለመግዛት ወይም ለመሥራት አስበዋል? እንግዲያውስ ግማሹን እኛ እንሞላልዎታለን!

ለመግዛት ወይም ለመሥራት ያሰቡትን ቤት ዋጋ 50 በመቶ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በረዥም ዓመት ተከፍሎ በሚያልቅ በአነስተኛ የወለድ ክፍያ ብድር ሀሳብዎን እውን እናደርግልዎታለን!

አሁኑኑ በቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር የቁጠባ ሂሳብ ከፍተው ወደ ህልምዎ ይቅረቡ!

ለበለጠ መረጃ፡
https://combanketh.et/products/loan
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgageloan #loan
👍 19
14
9 24 15.4K

Обсуждение 9

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram