avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
28.03.2026 20:58
ዘርፈ ብዙ የዳያስፖራ የብድር አገልግሎቶች
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
*******

በአካል ከሀገር ብትርቁም ልባችሁን እና የነገ ህልማችሁን በሀገራችሁ ላደረጋችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ላይ ንብረት እንድታፈሩ እኛ እናግዛችኋለን!!

እናንተ ከ10 እስከ 70 በመቶ ስትቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን

• ለቤት መግዣ/ መሥሪያ
• ለአውቶሞቢል መግዣ
• ለግል ጉዳይ
• ለኢንቨስትመንት
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ እናበድራችኋለን!

የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣
ባላችሁበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪል አማካኝነት መክፈት ትችላላችሁ!

አገልግሎቱን በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትም ማግኘት ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ - https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
- https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts

************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
53
👍 15
😁 1
21 36 22.4K

Обсуждение 21

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram