avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
28.03.2026 10:30
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
(ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 166.0905 ብር)

****

ውድ ደንበኞቻችን፡

ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay ፣  #WegenSend እና #botim  የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ  የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ166.0905 ብር ይመነዘራል!

***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
17
👍 6
12 19.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram