avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
27.03.2026 22:58
ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********

1ኛ ዙር የትንሣኤ የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር

የውድድሩ መመሪያዎች፡

• መልስ የሚሰጠው በአስተያየት መስጫው ነው፤
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከውድድር ውጭ ያደርጋል፤
• ለእያንዳንዱ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የ10 ሺ ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀድመው ለሚመልሱ አስር ተሳታፊዎች የሚካፈል ይሆናል፤
• አንድ ተሳታፊ (የረመዷን ወርን ጥያቄና መልስ ውድድርን ጨምሮ) ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ስለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አውርደው በራስዎ በመመዝገብ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ።
**********
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia
104
👍 26
🔥 24
👏 12
😁 6
614 11 20.5K

Обсуждение 614

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram