avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
27.03.2026 17:17
በኢትዮጵያ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በሙሉ
********

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ የባንክ ሂሳባችሁን ለማንቀሳቀስ እና ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ከመጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በፊት የባንክ ሂሳባችሁን ከፋይዳ መረጃችሁ ጋር ማጣመር ይጠበቅባችኋል።

በመሆኑም በባንኩ ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም ባንካችን ያዘጋጀውን የበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) በመጠቀም የባንክ ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር እንድታጣምሩ እንጠይቃለን።

የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ የሚያስረዳ ተንቀሳቃሽ ምስል በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን፡

�� https://www.tiktok.com/@combankethiopia/video/7590009640973372673?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7589997537298761233

ስለትብብራችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #fayda #ethiopia
48
👏 2
👍 1
😁 1
17 154 21.7K

Обсуждение 17

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram