በኦሮሚያ ክልል የማዳበሪያ ክፍያን
በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይፈፅሙ!
******
1. ወደ ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ይግቡ፤
2. 'ክፈል’ / Pay/ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፤
3. የሂሳብ ክፍያ /Pay Bill/ የሚለውን ይጫኑ፤
4. Oromia Fertilizer የሚለውን ይጫኑ፤
5. የቢል ማጣቀሻ ቁጥር /Bill Reference No/ ያስገቡ፤
6. የክፍያ መጠኑን በማረጋገጥ ክፍያዎን ይፈፅሙ።
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbebirr #digitalbanking
• የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፤
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Обсуждение 21
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram