avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
26.03.2026 13:36
ጉርሻው ለበዓልዎ ተጨማሪ ድምቀት............
*********

ለበዓል ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክልዎ ባንካችን በሚያበረክትልዎ ጉርሻ በዓልዎን ይበልጥ በድምቀት ያክብሩ!

በ #EthioDirect ፣ #CashGo #FastPay ፣ #WegenSend እና #botim በቀጥታ ወደ ባንክ ሂሳቦ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሰሩ
ዓለም አቀፍ የሐዋላ ድርጅቶች በኩል
ከወዳጅ ዘመድ ገንዘብ ሲላክልዎ
በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ መሸጫ ተመን ላይ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ጭማሪ ያገኛሉ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #Ethiopia #Easter
19
👍 8
👏 2
3 3 21.3K

Обсуждение 3

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram