avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
25.03.2026 18:13
ወደኪስዎ ሳይገቡ ክፍያዎን ይፈፅሙ!
ስካን ማድረግ ብቻ!
*******

በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር መተግበሪያዎች፣ እንዲሁም በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲከፍቱ የሚያገኙትን የQR ምልክት ወይም ‘Quick Pay’ የሚለውን የክፍያ አማራጭ ሲጫኑ ‘ስካን ኪው አር’ / ‘Scan QR’ የሚል አማራጭ ያገኛሉ፤ ይጫኑትና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

✅ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ሲከፍቱ የሚያገኙትን የQR ምልክት በመጫን የሚመጣልዎትን ‘ስካን ኪውአር ኮድ’ ‘Scan QR Code’ የሚል አማራጭ በመጫን እና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

✅ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልሆኑ እና የQR ኮድ ክፍያን በሚያስተናግዱ የክፍያ አማራጮች በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
32
👍 12
👏 2
28 5 21.4K

Обсуждение 28

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram