avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
24.03.2026 18:21
የተላከልዎትን ገንዘብ ደረሰኝ ትክክለኛነት እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ?
***********


የተላከልዎትን ገንዘብ ደረሰኝ ትክክለኛነት በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ‘ገንዘብ ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶች’ / ‘NON-FINANCIAL SERVICES’ እንደሚከተለው ያረጋግጡ፡

✅ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎን ከፍተው ወደ ውስጥ ሳይገቡ የሚያገኙትን ‘ገንዘብ ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶች’/’Non-Financial Services’ የሚለውን ይጫኑ

✅ ‘ደረሰኝ ማረጋገጫ’/’Verify Receipt’ የሚለውን ይምረጡ

✅ የግብይት ቁጥር (Transaction Number) ያስገቡ

✅ የላኪውን/የተቀባዩን ሂሳብ ቁጥር የመጨረሻ ስምንት አሀዞች ያስገቡ

✅‘ደረሰኝ ያረጋግጡ’/’Verify Receipt’ የሚለውን ተጭነው የደረሰኙን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ይችላሉ።

******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mobilebanking #digitalbanking
34
👍 5
👏 2
18 29 21.5K

Обсуждение 18

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram