ሀገርዎ ላይ መስራት አቅደዋል?
********
በውጭ ሀገር እየኖሩ ሀገርዎ ላይ መስራት ሲያቅዱ እኛ እናግዝዎታለን!!
እርስዎ ከ10 እስከ 70 በመቶ ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን
• ለቤት መግዣ/ መሥሪያ
• ለአውቶሞቢል መግዣ
• ለግል ጉዳይ
• ለኢንቨስትመንት
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ እናበድርዎታለን!
የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ
unite.et መተግበሪያ፣
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!
አገልግሎቱን በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትም ማግኘት ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ -
https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
-
https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram