avatar
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial
21.03.2026 17:44
የሐዘን መግለጫ
*********************
ባንካችንን ከሚያዝያ 09 ቀን 1992 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በተለያዩ የሥራ መደቦች ያገለገሉት አቶ መስፍን ተሾመ ሃብተየስ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶናል፡፡
ለአቶ መስፍን ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እና የቅርብ የሥራ ባልደረቦችም መጽናናትን እንመኛለን፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የሥራ መሪዎች እና ሠራተኞች!
77
😁 13
👍 11
44 19 28.7K

Обсуждение 44

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Commercial Bank of Ethiopia - Official

198.1K
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook*.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram