ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********
የትንሳኤ 1ኛ ዙር የፌስቡክ
https://www.facebook*.com/combanketh የጥያቄና መልስ ውድድር ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰዓት ይካሄዳል። ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
የውድድሩ መመሪያዎች፡
• መልስ የሚሰጠው ጥያቄ በተጠየቀበት ገፅ የውስጥ መስመር (Inbox) ነው፤
• ለእያንዳንዱ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የ10 ሺ ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀድመው ለሚመልሱ አስር ተሳታፊዎች የሚካፈል ይሆናል፤
• አንድ ተሳታፊ (የረመዷን ወርን ጥያቄና መልስ ውድድርን ጨምሮ) ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ስለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አውርደው በራስዎ በመመዝገብ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ።
**********
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia
Обсуждение 10
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram