Ethiopian News Agency @EthiopianNewsA 11.04.2026 18:02 Скопировать Пожаловаться ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 3/2018 (ኢዜአ):- ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል። ❤ 2 👍 1 3 1.5K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram