avatar
Ethiopian News Agency
@EthiopianNewsA
10.04.2026 16:30
YouTube
የሉሲዎቹ ታሪካዊ ተሳትፎ በቱርክዬ @ethiopiannewsagency
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢዜአ የዩቲዩብ ቻናል ተመልካቾቻችን። በዚህ ሳምንት የኢዜአ ስፖርት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቱርኪዬ እየተካሄደ በሚገኘው የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የወዳጅነት ውድድር እያደረገ ያለው ተሳትፎ እና ከሶስት ሳምንታት በኋላ ወደ ውድድር የሚመለሰውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የተመለከቱ መረጃዎችን ይዘናል። በፕሮግራሙ ላይ ያላችሁን አስተያየት፣ ጥያቄና ጥቆማ በማህበራዊ ትስስር ገጾች አማራጮቻችን ላይ አድርሱን። #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአስፖርት #ENASPORT#ENA_News #ENA #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #ENA #Ena_News #Ethiopian_News #Ethiopian_News_Agency #Today's_News #ሰበር_ዜና #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #ኢዜአ #የኢትዮጵያ_ዜና_አገልግሎት #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት
1
1.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopian News Agency

21.3K
Ethiopian News Agency official telegram channel
Открыть в Telegram