Ethiopian News Agency @EthiopianNewsA 10.04.2026 13:34 Скопировать Пожаловаться ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ንዲያሺሚዬ ሽኝት አደረጉ አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 2/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ሽኝት አድርገዋል። የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቋል። #PMOEthiopia ❤ 2 977
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram