avatar
Ethiopian News Agency
@EthiopianNewsA
10.04.2026 10:41
የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን ‎ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት በብሄራዊ ቤተመንግስት ተቀብዬ ጉብኝት አድርገናል።

‎ በነበረን ቆይታም በምንሰራቸው የጋራ ስራዎች እና የቀጣይ ትብብሮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ነበረን። - ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ

#Ethiopian_News_Agency #ኢዜአ
1 1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopian News Agency

21.3K
Ethiopian News Agency official telegram channel
Открыть в Telegram