Ethiopian News Agency @EthiopianNewsA 07.04.2026 14:22 Скопировать Пожаловаться ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2018 (ኢዜአ)፦የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ ለአምባሳደር ቆንጂት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ልባዊ መጽናናትን ተመኝተዋል። #Ethiopian_News_Agency #ኢዜአ 1 973
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram