🔵 የእሁድ ንባብ | The Sunday Read 🔵
እስራኤል ለሶማሌላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠቷ ለኢትዮጵያ ምን አንድምታ ይኖረዋል?
እስራኤል ከትላንት በስቲያ አርብ ለራስ ገዝ አስተዳደሯ ሶማሌላንድ የሰጠችው የነጻ ሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በኢትዮጵያ ላይ የሚኖረውን አንድምታ በተመለከተ ሁለት የፖለቲካ ምሁራን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ከአረቡ ዓለም ጋር ባላት ግንኙነት ዙሪያ በርካታ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ሲሆኑ ሁለተኛው ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር የሆኑት ዶ/ር ዮናስ አሽኔ ናቸው።
🔴 ሁለቱ ምሁራን በጉዳዩ ላይ የሰጡትን ትንታኔ ተመርኮዞ የተጠናቀረውን ዝርዝር ዘገባ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ➡️
https://ethiopiainsider.com/2025/16940/
🔴 ምርጫዎ ዘገባውን ማድመጥ ከሆነ ደግሞ ይህን የቪዲዮ ሊንክ ይጫኑ ➡️
https://youtu.be/4OXWo_WoGcs
@EthiopiaInsiderNews
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram