avatar
Ethiopia Insider
@EthiopiaInsiderNews
20.10.2025 20:52
በኦሮሚያ ክልል፣ ባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ የሚገኘው የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክት፤ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ጥቅምት 8፤ 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መመረቁ ይፋ ተደርጓል።

ይህ የመስኖ ፕሮጀክት ከታቀደለት ጊዜ በትንሹ ሁለት ዓመት ዘግይቶ እና ቀድሞ ከተያዘለት በተጨማሪ ቢያንስ ሶስት ቢሊዮን ብር ወጪ አስወጥቶ ለምረቃ የበቃ ነው።
 
ፕሮጀክቱ ከወጣበት ከፍተኛ ገንዘብ ሌላ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁለት ጊዜ መመረቁም ልዩ ያደርገዋል። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተለያዩ ሰነዶችን እና ዘገባዎችን ፈትሻ፤ የዚህን ፕሮጀክት የኋላ ዳራ፣ አደናጋሪ መረጃዎቹን እና ከመነሻ በጀቱ በላይ የፈሰሰበትን ገንዘብ በተመለከተ ዘገባ አጠናቅራለች።

🔴ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2025/16452/

@EthiopiaInsiderNews
😁 13
5
👍 4
🤔 3
🤓 1
10 8.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Insider

17.5K
Ethiopia Insider is a digital media that provides news, updates, analysis and features.
Открыть в Telegram