avatar
Ethiopia Insider
@EthiopiaInsiderNews
06.10.2025 14:31
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዘንድሮው ስራውን ዛሬ መስከረም 26፤ 2018 በይፋ ይጀምራል። የተመረጡበት ጊዜ ሊጠናቀቅ ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ የቀራቸው የስድስተኛው ዙር የፓርላማ አባላት፤ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አቻዎቻቸው ጋር ሆነው የመጨረሻ የስራ ዘመናቸውን የመክፈቻ ስነ ስርዓት ዛሬ ከሰዓት በተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ይታደማሉ።

በኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት መሰረት ህጎችን የማውጣት፣ የአስቸኳይ ጊዜ እና የጦርነት አዋጅ የማዋጅ ስልጣን የተሰጠው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለፈውን ዓመት እንዴት ነበር ያሳለፈው?። ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የሞከረውን ዳሰሳ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2025/16264/

@EthiopiaInsiderNews
17
👎 2
🔥 1
😁 1
🤔 1
5 9.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Ethiopia Insider

17.5K
Ethiopia Insider is a digital media that provides news, updates, analysis and features.
Открыть в Telegram