Ethiopia Insider Переслано от канала 29.03.2026 17:02 Скопировать Пожаловаться ስለ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ማኒፌስቶ አመራሮቹ ምን ይላሉ? ትላንት፣ ቅዳሜ፣ መጋቢት 19፣ 2018 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ወይም ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል። "ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" አመራሮቹን ስለ ማኒፌስቶው ይዘት አነጋግራ የተሰጣትን መልስ በዚህ መልኩ አቅርባዋለች። [ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር] https://www.youtube.com/watch?v=NFdId2QiDzo #ምርጫ2018 #EthiopiaElection @EthioElections YouTube ስለ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ማኒፌስቶ አመራሮቹ ምን ይላሉ? ትላንት ቅዳሜ፣ መጋቢት 19፣ 2018 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያዘጋጀውን የቃል ኪዳን ሰነድ ወይም ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል። "ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" አመራሮቹን ስለ ማኒፌስቶው ይዘት አነጋግራ የተሰጣትን መልስ በዚህ መልኩ አቅርባዋለች። ❤ 6 👍 3 2 6.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram