06.04.2026 15:23
ማድረሻው በኛ ነው!

ለዓመት በዓል ሸመታ ከሱቅ ወደ ሱቅ መንከራተት፣ የዋጋ ጭቅጭቁ፣ እና የተገዛውን ማድረሱ አድካሚ ነው። ባንካችን ለዚህ መፍትሔ አለው።

መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ከ1,000 ብር በላይ ስትሸምቱ ያላችሁበት ድረስ በነጻ የሚያመጣላችሁ ዳሸን ገበያን ይዘን መጥተናል፡፡

ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ? የዓመት በዓል ሸመታችሁን በዳሸን ሱፐር አፕ አጧጧጥፉት።

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia
#ኢትዮጵያ #የበዓልሸመታ #EthiopianHoliday
18
👍 1
4 8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram