Dashen Bank @DashenBankEthiopia 06.04.2026 13:30 Скопировать Пожаловаться ጉርሻ አለው! የበዓል ስጦታው ከነ ጉርሻው እየተጧጧፈ ነው፡፡ ከባንካችን ጋር በሚሠሩ የሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ገንዘብ ሲላክላችሁ ወይም በባንካችን ስትመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር 5 ብር ጉርሻ ጨምረን በፍጥነት እጃችሁ እናደርሳለን፡፡ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! ለተጨማሪ መረጃ አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ በሉ፡፡ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #savingaccount #saving #Remittance #gift #Bonus ❤ 6 👍 3 1 3 8.2K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram