04.04.2026 20:34
"ዳሸን ለወዳጄ" ተጨማሪ የገቢ ምንጭ!

ዳሸን ለወዳጄ ሪፈራል ፕሮግራም ሲሆን፣  የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ ተጠቃሚዎች በዙሪያቸው የሚገኙ ሰዎችን በመጋበዝ  መተግበሪያውን አውርደው ሲጠቀሙ  የማበረታች ከፍያ እንዲያገኙ ለማስቻል የቀረበ አገልግሎት ነው፡፡

በዚህ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ለመሆን ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች (ስታሮች) በቀላሉ https://referral-champion.dashensuperapp.com/dashboard በመግባት የሚመዘገቡ ሲሆን፣ በመቀጠል ምዘገባቸው ሲረጋገጥ ልዩ የሪፈራል ኮድ ያገኛሉ።

ይህንን ኮድ  በማህበራዊ ሚዲያ፣ ቴክስት፣ በኢሜል ወይም በአካል ሲያጋሩ የተላከለት ሰው  የዳሸን ሱፐር  መተግበሪያን አውርዶ፣ እንዲጠቀም የላከለትን  ስታር (ግለሰብ) ኮድ ያስገባል፣  ማንነቱን በተሳካ ሁኔታ በሚያረጋግጥ ጊዜ ስታሩ ለእያንዳንዱ ለተረጋገጠ ተጠቃሚ የማበረታቻ ክፍያ ያገኛል፡፡

ስለዳሸን ለወዳጄ የሪፈራል ፕሮግራም ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንክችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ አልያም ወደ 6333 ይደውሉ።


#new #dashenbank #dashenstarreferral #dashencreativeaward #selfonboarding #dashenvirtualcard #dashensuperapp
30
👍 17
😁 1
22 26 9.9K

Обсуждение 22

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram