04.04.2026 10:36
ስድስት ሚልየን ብር ለምርጥ 3 ክሬቲቭ ቲክታከሮች  ከዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ!

አንደኛ ለሚወጣ 3 ሚልየን  ብር
ሁለተኛ ለሚወጣ 2 ሚልየንብር
ሶስተኛ ለሚወጣ 1ሚልየን ብር 

የዚህ ሽልማት አሸናፊ ለመሆን 

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ስለ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች  አጭር ቪድዮ በመረጣችሁት ኮንተንት በመስራት መልቀቅ
1 ሚሊዮን እይታ ቪድዮ ሲያገኝ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ በተመልካች  ቮት ይደረጋል።

ቪድዮዎቹን ስትሰሩ
��ዋናው ተወዳዳሪ ከ18 አመት በላይ መሆን እና የዳሸን ባንክ ተጠቃሚ መሆን።
��ቪዲዮው የየትኛውንም ሀይማኖት፥ ዘር እና ብሔር የሚነካ መሆን የለበትም
��ከሀገር ህግ እና ደንብ ያላፈነገጠ
��የኢትዮጵያን ባህል፥  ወግ እና እሴትን የጠበቀ መሆን አለበት።
��አለባበስ፥ ድርጊት እና ቃላቶቻችሁ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ማንነትን የሚገልፁ ብቻ መሆን አለባቸው።
��የዳሽን ባንክን ክብር በማይነካ እና እሴቱንም  የጠበቀ በሆነ መንገድ መስራት ይኖርባችኋል።

ቮት የሚደረገው በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሚኒ አፕ ውስጥ ሲሆን ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልተው 1ሚልየን እይታን ያገኙ ተወዳዳሪዎች ወደ  ቮቲንግ ያልፋሉ።

��ተወዳዳሪዎች የአወዳዳሪውን መብት እና ግዴታ የጠበቁ መሆን አለባቸው። በተጨማሪም
��የዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ ፔጆቹንም ፎሎው ማድረግ ይኖርባችኋል
��ካፕሽናችሁ ላይ #dashensuperaward እና የዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ የቲክቶክ ፔጅን @dashenbanksuperapp ሜንሽን ማድረግ አለባችሁ።

ለበለጠ መረጃ 6333 ይደውሉ

#new #dashenbank #dashentiktokaward #dashensuperapp
48
😁 11
👍 6
🤩 2
10 18 9.8K

Обсуждение 10

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram