Dashen Bank @DashenBankEthiopia 03.04.2026 21:17 Скопировать Пожаловаться ዳሸን ባንክ እስከ 6 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን የዳሸን ባንክ ክሬቲቭ አዋርድን ጨምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነውን የዲጂታል ኦንቦርዲንግ አገልግሎት፣ ዳሸን ለወዳጄ (የዳሸን ስታር ሪፈራል) ፕሮግራም እንዲሁም ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የተለያዩ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መክፈል የሚያስችለውን የዳሸን ቨርቹዋል ካርድ አገልግሎትን በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት (ኮሜርስ) ማስጀመሩ ይታወሳል፡፡ ዝግጅቱን በአጭሩ የሚያስቃኘውን ቪዲዮ ጋብዘናችኋል። ❤ 41 👍 13 😁 9 6 13 10.7K
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram