ባንካችን ትላንት ይፋ ስላደረጋቸው አራት አዳዲስ አገልግሎቶች አንዳንድ መረጃዎች
�� ይፋ የሆኑት አገልግሎቶች:-
1.በዓይነቱ ልዩ የሆነው የዲጂታል ኦንቦርዲንግ አገልግሎት፣
2.ዳሸን ለወዳጄ (የዳሸን ስታር ሪፈራል) ፕሮግራም
3. ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የተለያዩ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መክፈል የሚያስችለውን የዳሸን ቨርቹዋል ካርድ አገልግሎት
4. የዳሸን ባንክ የሱፐር አፕ ተጠቃሚዎችን ለማበረታት እንዲሁም የአገልግሎቱን ተደራሽነት ለማስፋት በማሰብ አጓጊ የቲክቶክ ይዘት ፈጠራ ውድድር (የሱፐር አፕ ክሬቲቭ አዋርድ)
ዝርዝር መረጃውን በተከታዮቹ የባንካችን ገጾች ማግኘት ይቻላል:-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook*.com/share/p/1J28RC74pT/
ሊንክዲን:
https://shorturl.at/zHOJQ
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram