የዳሸን ጀዋኢዝ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የዳሸን ጀዋኢዝ ሽልማቶች እንደቀጠሉ ነው፡፡ አቶ መሐመድ ቢዛ አሊ ከዱከም የ10,000 ብር እንዲሁም አቶ ቢላደን ሰዒድ ከጋምቤላ የ10,000 ብር የዳሸን ጀዋኢዝ ተሸላሚ ሆነዋል።
እናንተም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ሰብስቡ፣ ስልካችሁንም በመነቅነቅ የ��BYD መኪናን ጨምሮ በየቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች ተሸላሚ ሁኑ፡፡
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያ ያውርዱ ��
https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram