03.04.2026 08:41
��አራቱ አዳዲስ ነገሮች ተመረቁ!

ሁላችሁም በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የዳሸን ባንክ አዳዲስ አገልግሎቶች ዛሬ ተመርቀዋል።

ምንድን ናቸው?

1, ዳሸን ክሬቲቭ አዋርድ (ስድስት ሚሊዮን ብር የሚያሸልም የቲክቶክ ጃሌንጅ)
2,የዲጂታል ኦንቦርዲንግ (የዳሸን ባንክ አካውንት እራሳችን ፋይዳን በመጠቀም መክፈት የሚያስችል)
3,የዳሸን ስታር ሪፈራል ፕሮግራም ( ዳሸን ሱፐር አፕ ለወዳጅ ጎደኛ በመላክ የሚሰራ የስራ ዘርፍ )
4, ቨርቹዋል ካርድ (ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር  ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል)

እነዚህን ድንቅ ድንቅ የሆኑ 4 አገልግሎትች በዛሬው ዕለት  በይፋ ተመርቀዋል ፣ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እንለጥፋለን።


#new #dashenbank #dashenstarreferral #dashencreativeaward #selfonboarding #dashenvirtualcard #dashensuperapp
44
👍 22
😁 1
17 28 10K

Обсуждение 17

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram