Dashen Bank @DashenBankEthiopia 01.04.2026 16:16 Скопировать Пожаловаться ቢግ አርት ሴል ተመልሷል! ከ 200 በላይ ሠዓሊያን እና ቀራፂያን በ ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሪጅናል የሥነ-ጥበብ ስራዎችን በአንድ ቦታ የሚገኙዩበት መጋቢት 26 እና 27 ፣ ከጠዋቱ 4 እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ሂልተን አዲስ አበባ 500 ብር ብቻ (መግቢያ ትኬቱን በር ላይ ያገኙታል) ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች መግቢያ በነፃ! ከቤተሰብዎ ጋር ይምጡ፣ ይዝናኑ፣ የሥነ-ጥበብ ስራዎችን ይሸምቱ #TheBigArtSale2026 #AddisAbabaEvents #CultureClubEthiopia #WhatsOutAddis #EthiopianArt ❤ 20 👍 7 🤩 2 3 11.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram