Dashen Bank @DashenBankEthiopia 27.03.2026 13:40 Скопировать Пожаловаться ባንክ በእጃችን ሁኗል! የዳሸን ባንክ አካውንታችሁን እራሳችሁ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ እንዴት እንደምትከፍቱ በዚህ ቪድዮ ተብራርቷል! ��የዳሸን ባንክ መተግበሪያን በማውረድ መክፈት፣የፊት ገፅ ላይ የቨርቹዋል አካውንት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት መክፈት፣ �� የባንክ አካውንት ለመክፈት በፋይዳ መታወቂያ ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ለዚህም FAN አልያም FIN ቁጥር ማስገባት እና በ OTP ኮድ ማረጋገጥ፣ ��በመቀጠል ተጨማሪ መረጃዎችን ማለትም የቅጥር ሁኔታ ፣አማካኝ የወር ገቢ መጠን እና የእናት ስም በማስገባት ወደ ቀጣይ ገጽ ማለፍ፣ ��የባንክ አይነት (መደበኛ ወይንም ከወለድ ነጻ) መምረጥ እና Terms and Condition አንብቦ ማረጋገጥ፣ ✨ከዚህ በኋላ Refresh በማድረግ በደቂቃዎች ውስጥ የአካውንት ቁጥራችንን ገንዘብ ለመላክ እና ለመቀበል መጠቀም እንችላለን። #dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashensuperapp #ኢትዮጵያ #accountcreation #bankaccount #virtualaccount #DigitalPayments #onboarding ❤ 31 👍 11 🤩 2 11 18 14.4K
Обсуждение 11
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram