Dashen Bank @DashenBankEthiopia 26.03.2026 19:35 Скопировать Пожаловаться ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልግ ሒሳብ መክፈት ተቻለ! የዳሸን ባንክ ሒሳብን ለመክፈት ለሚሹ አዲስ መላ ዘይደናል። ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልግ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የባንክ ሒሳብ መክፈት ትችላላችሁ። #dashenbank #bank #fayida #nationaid #Ethiopia #ኢትዮጵያ ❤ 46 👍 9 😁 1 19 27 13.7K
Обсуждение 19
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram