Dashen Bank @DashenBankEthiopia 26.03.2026 18:57 Скопировать Пожаловаться ውድ ደንበኞቻችን፣ ባንካችን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የንግድ ተቋማት ክፍያ (Merchant Payment) አገልግሎት ላይ የማሻሻያ ሥራ በማከናወን ላይ ስለሚገኝ አገልግሎቱ ለጊዜው የተቋረጠ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ጥገናው ተጠናቆ አገልግሎት እስኪጀምር ሌሎች የዳሸን ሱፐር አፕ የክፍያ አማራጭ መንገዶችን መጠቀም እንደሚችሉ በትህትና እናሳውቃለን ። ጥገናው ተጠናቆ አገልግሎት ሲጀምር በይፋ እንደምናሳውቅ እየገለጽን በትዕግሥት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። ❤ 25 👍 5 1 2 11.5K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram