21.03.2026 11:30
መጋቢት 30 ይጠናቀቃል!

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር መጣመር እንዳለበት መግለጻችን ይታወቃል።

ባንካችንም ለደንበኞቹ 3 አማራጮችን ይዞ ቀርቧል፡-

* በኦንላይን ይህን ሊንክ በመጠቀም (https://dashensuperapp.com/dashen-fayda)

* አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ

*ዳሸን ሱፐር አፕን በመጠቀም

በመመርያዉ መሠረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂሳባቸውን ያላጣመሩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት የማያገኙ በመሆኑ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (FCN) ተጠቅማችሁ እስከ  መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ሂሳባችሁን ከፋይዳ ጋር እንድታያይዙ እናሳስባለን።

#Fayda  #NationalID  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ #Bank  #DashenBank
26
👍 4
🤩 4
😁 1
1 27 14.9K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram