18.03.2026 19:14
ሴቶች 100ሺ ብር ልንሸልማችሁ ነው!

ዳሸን ባንክ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ሳፋሪኮም 2018 "ቅድሚያ ለሴቶች” የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ላይ ለሚሳተፉ ሴቶች የ100ሺ ብር ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

ከእናንተ የሚጠበቀው በሩጫው ላይ ዳሸን ባንክ ያዘጋጀውን የፎቶ ፍሬሞች በመጠቀም ፎቶ መነሳት እና የዳሸን ባንክ የፌስቡክ፣ የኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጻችንን ፎሎው እና ታግ በማድረግ ፖስት ማድረግ ብቻ ነው፡፡

ብዙ ላይክ እና ሼር ያለው ፎቶ ወይንም ቪድዮ ተሸላሚ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ:- ከሦስቱ አንዱ ላይ ብቻ ፖስት ማድረግ ይችላሉ፡፡

የውድድሩ መመሪያዎች፡-

1.የሚነሱት ፎቶዎች (ቪድዮዎች) ዳሸን ባንክ የሚያዘጋጃቸውን የፎቶ ፍሬም መጠቀም አለባችው፡፡

2. ፎቶ (ቪድዮ) ፖስት ስታደርጉ ትክክለኛ የዳሸን ባንክ ፌስቡክ፣ኢንስታግራም ወይንም የቲክቶክ ገጾችን ፎሎው እና ታግ ማድረግ አለባችሁ፡፡

3.ብዙ ላይክ እና ቪው ያለው ፎቶ (ቪድዮ) ተሸላሚ ይሆናል፡፡

ኢንስታግራም፡ https://www.instagram*.com/dashenbankofficial
ፌስቡክ፡ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@dashenbankofficial


መልካም ዕድል!

ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡
30
👍 1
5 14 12.5K
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ

Обсуждение 5

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram