18.03.2026 15:37
ዳሸን ባንክ በደሴና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ከደንበኞቹ ጋር የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ

የተከበረውን የረመዳን ወር በማስመልከት ዳሸን ባንክ በደሴና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) ደንበኞቹ ጋር የኢፍጣር ፕሮግራም አካሂዷል።

ይህ ፕሮግራም የረመዳን ወር መንፈሳዊ እሴቶችን ለማጠናከር፣ አንድነትን ለማጎልበት እንዲሁም ባንኩ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን መልካም ግንኙነት ለማጠናከር ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ መርሃ-ግብር ነው።

የእለቱ  ታዳሚዎች በተዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም ደስታቸውን በመግለጽ፣ እንዲህ ባለ መልኩ በአብሮነት ኢፍጣር ማካሄድ በእምነቱ የሚበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰው ለባንኩ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
20
👍 2
1 2 8.8K

Обсуждение 1

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram