18.03.2026 09:07
ዳሸን ባንክ ነቀምቴ ፣ አሰላ እና ድሬዳዋ ከተሞች ላይ የሰደቃ እና የኢፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደ

ዳሸን ባንክ የተከበረውን የረመዳን ወር በማስመልከት በነቀምቴ ከተማ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) ደንበኞች የኢፍጣር መርሃ-ግብር ያዘጋጀ ሲሆን፤ በድሬዳዋ እና አሰላ ከተሞች ደግሞ ለአቅመ ደካሞች የዱቄት፣ዘይትና ቴምር ድጋፍ አድርጓል።

ዝግጅቶቹን የሚያሳዩ ምስሎቾ ጋብዘናችኋል።
10
👍 1
7.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram