17.03.2026 14:36
ዳሸን ባንክ በነቀምቴ እና በወራቤ ከተሞች የሰደቃ መርሃ-ግብር አካሄደ

ዳሸን ባንክ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ “ለእናቴ” በሚል መሪ ቃል በነቀምቴ እና በወራቤ ከተሞች ለአቅመ ደካሞች የሰደቃ መርሃ-ግብር አካሂዷል።

በመርሃ-ግብሩ በሁለቱ ከተሞች ሐሚገኙ እናቶች የዘይት፣ የዱቄት እና የቴምር ድጋፍ ተደርጓል ።

ድጋፉ የተደረገላቸው እናቶች  ባንኩ ላደረገላቸው ድጋፍ ልባዊ ምስጋናቸውን ገልጸዋል።

ዳሸን ባንክ ከመደበኛ የባንኪንግ አገልግሎቱ በተጨማሪም ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ተግባራትን እየከናወነ ሲሆን ይህ ድጋፍም ከእነዚህ አንዱ ሲሆን መሰል መርሃ-ግብሮችን በሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም እየተካሄደ ይገኛል።
17
👍 1
2 8.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram