Dashen Bank @DashenBankEthiopia 17.03.2026 08:53 Скопировать Пожаловаться ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 'ሸሪክ' ለጅማ እና ጅግጅጋ ከተሞች ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሃ- ግብር አዘጋጀ ታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዳሸን ባንክ በጅማ እና በድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤቶቹ ስር ለሚገኙ ቸሸሪክ ደንበኞቹ ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሃ-ግብር ላይ የከተሞቹ መጅሊስ ተወካዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። ❤ 3 👍 1 1 1 7.8K
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram