"19ሺ ብር እና 6 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል ተሸልምያለሁ"
*አቶ አላዩ ስሜነህ
የዳሸን እድል ሽልማቶች እንደቀጠሉ ነው፡፡ አቶ አላዩ ስሜነህ ከጎጃም ዳሸን እድልን ተጫውቶ የ19ሺ ብር እና የ6 ጊ.ቢ የኢንተርኔት ጥቅል ተሸላሚ ሆኗል።
ዳሸን ሱፐር አፕ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፈጣን እና ብዙ አገልግሎቶች እንዳሉት የጠቀሰው አቶ አላዩ ወደ ደረጃ 3 የገባው የበጀት፣ገንዘብ በማስተላለፍ እና ሌሎች የተጠቀሱትን አገልግሎቶችን በመጠቀም መሆኑንም ያስረዳል፡፡
ሌሎችም የዳሸን ሱፐር አፕ ተጠቃሚ በመሆን ተሸላሚ የመሆን ዕድል እንዳላቸው መልዕክት አስተላልፏል፡፡
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያ ያውርዱ ��
https://www.dashensuperapp.com/download
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ዳሸንዕድል #prize
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram