Dashen Bank @DashenBankEthiopia 16.03.2026 15:46 Скопировать Пожаловаться ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) ለድሬዳዋ ከተማ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሃ-ግብር አዘጋጀ ታላቁን የረመዳን ወር ምክንያትን በማድረግ ዳሸን ባንክ ድሬዳዋ ቀጠና ጽ/ቤት ለሸሪክ ደንበኞቹ ባዘጋጀው የኢፍጣር ዝግጅት ላይ የድሬዳዋ ከተማ መጅሊስ ተወካዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። ❤ 9 👍 1 2 4 7.8K
Обсуждение 2
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram