31.03.2026 12:01
መጋቢት 30 ይጠናቀቃል!!

ዉድ ደንበኞቻችን :
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸዉን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲያስተሳስሩ የሚል ህግ ማዉጣቱ የሚታወቅ ነዉ፡፡ ስለሆነም የቡና ባንክ ሒሳብዎን ከቤትዎ ሆነዉ ሊንኩን በመጠቀም ወይም አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ እንዲያስተሳስሩ እና ከመጨረሻ ደቂቃ መጨናነቅ እንዲቆጠቡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ


https://verifayda.bunnabanksc.com

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#Bunnabank #Fayda #Banking #Ethiopia #Forall #Today #DigitalBanking
27
👍 9
👏 1
4 32 15.8K

Обсуждение 4

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram